ፕሮጀክቶችን በጊዜ አለማጠናቀቅ እና የግብአት ዋጋ መናር በግንባታዉ ዘርፍ የሚስተዋሉ ትልቅ ፈተናዎች መሆናቸው ተነገረ

ZENA24NOWneutral2026-09-01 13:16:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፕሮጀክቶችን በጊዜ አለማጠናቀቅ እና የግብአት ዋጋ መናር በግንባታዉ ዘርፍ የሚስተዋሉ ትልቅ ፈተናዎች መሆናቸው ተነገረ ይህንንም ችግር ለመቅረፍ የሚረዳ አዲስ የፕሮጀክት ፊዚካል አፈፃፀም መለኪያ ስታንዳርድ በዛሬዉ ዕለት ይፋ ሆኗል ። በግንባታዉ ዘርፍ ሀገራዊ የግንባታ ፊዚካል አፈፃፀም መለኪያና የሪፖርት ማዕቀፍ አለመኖር በፕሮጀክቶች መዘግየትና በሪፖርት አቀራረብ ላይ ተፅእኖን ሲያስከትል መቆየቱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መስፍን ነገዎ መናገራቸዉን ብስራት ሬዲዮ ሠምቷል ። ይህም የፕሮጀክቶች አፈፃፀም ሪፖርት በሚደረግበት ወቅት ተጨባጭ ከሆነዉ ነገር ይልቅ የተሳሳተ ወይም ከመጠን በላይ የተገመተ መረጃዎች እንዲቀርቡ ምክንያትሆኗል።እንደ ዳይሬክተሩ ገለፃ ይፋ የተደረገዉ አዲሱ የስታንዳርድ ማዕቀፍ የፕሮጀክቶችን የመዘግየት ችግር እና ደካማ የሪፖርት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]