በሲዳማ ክልል በርካታ ሰዎች በባህላዊ ህክምና ምክኒያት ውስብስብ ለሆነ የጤና ችግር ይዳረጋሉ
በሲዳማ ክልል በርካታ ሰዎች በባህላዊ ህክምና ምክኒያት ውስብስብ ለሆነ የጤና ችግር ይዳረጋሉ የኢትዮጵያ አጥንት ህክምና ማህበር ቦሳድ ባደረገዉ ጥናት በሲዳማ ክልል በባህላዊ ህክምና ምክኒያት የሚከሰት ዉስብስብ የጤና ችግር ከፍተኛ ሆኖ ታይቷል ። የአጥንትና መገጣጠሚያ ሐኪም እና የጀርባ አከርካሪ ቀዶ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶክተር መንግሥቱ ገብረ ዮሐንስ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት ጥናቱ በገጠር እና በከተማ የሚኖረዉን የማህበረሰብ ክፍል ያካተተ ነዉ ። በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በአጥንት እና በመገጣጠሚያ አካባቢ አደጋ የደረሰባቸው 860 ታካሚዎች ቃለ መጠየቅ የተደረገላቸዉ ሲሆን ከእነዚህም ዉስጥ 68 በመቶ የሚሆኑት ዉስብስብ ለሆነ የጤና ችግር ተጋላጭ ሆነዋል ። ዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ እና የመሠረታዊ ትምህርትን አለመማር ለዚህ የጤና ችግር አጋላጭ የሆኑ መንስኤዎች መሆናቸዉ…
Read the full story at zena24now ↗