ምዝገባ ተጀመረ‼

WASULIFEneutral2026-11-23 10:25:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ምዝገባ ተጀመረ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተናን በድጋሚ ለሚወስዱ የግል ተፈታኞች ምዝገባ ከህዳር 14 እስከ ህዳር 21 ቀን 2019 ዓ.ም (ምሽት 5:30) ድረስ በ https://exam.ethernet.edu.et መጀመሩን አስታወቀ። ለምዝገባው የፋይዳ መታወቂያና የተመዘገበ ስልክ ቁጥር ግዴታ ሲሆን፣ ክፍያው 2,000 ብር በቴሌብር ብቻ ይፈጸማል። የተመረጠ የፈተና ጣቢያ የሚያዘው ለ48 ሰዓታት ብቻ በመሆኑ በወቅቱ ክፍያ ካልተፈጸመ ቦታው ይለቀቃል፤ የመግቢያ ትኬትና የይለፍ ቃልም ፈተናው ሲቃረብ ይሰጣሉ። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]