“በኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች መድኃኒቶችን በጥራትና ብዛት ለማምረት እየተሠራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-23 10:48:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

“በኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች መድኃኒቶችን በጥራትና ብዛት ለማምረት እየተሠራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአምስተኛው የአፍሪካ ኅብረተሰብ ጤና ጉባኤ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የጤና አሥተዳደር የኢንቨስትመንት መሠረት መኾኑን ጠቅሰው አፍሪካ በሕክምና ልህቀት፣ በጋራ መድኃኒት ግዥ እና በተጠያቂነት ላይ በማተኮር የጤና ሉዓላዊነቷን እንድታረጋግጥ ጥሪ አቅርበዋል። የማኅበረሰብ ጤና እና የሀገር ውስጥ የመድኃኒት አቅም የሕዝብ ጤና ጥበቃ በንጹሕ ውኃ፣ በተመጣጠነ ምግብ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]