“አፍሪካ በዓለም ንግድ ውስጥ ለመወዳደር እሴትና ጥራትን ማሳደግ ይገባታል።” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-23 10:51:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

“አፍሪካ በዓለም ንግድ ውስጥ ለመወዳደር እሴትና ጥራትን ማሳደግ ይገባታል።” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ የአፍሪካ ንግድ ልማት ፎረም 2026ን በይፋ አስጀምረዋል። አፍሪካ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን በላይ ሕዝብ፣ ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት፣ አምራች የሰው ኃይልና እያደጉ የመጡ ገበያዎች አሏት። ይሁን እንጂ ዋናው ፈተና ያላትን ሀብት በምን ያህል መጠን ወደ ሀገራዊና አህጉራዊ አቅም እየቀየረች ነው የሚለው ነው። አፍሪካ ፀጋዎቿን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]