የሴጅ አርቲስተሪ ፕሮጀክት ቀን
የሴጅ አርቲስተሪ ፕሮጀክት ቀን እሑድ ጳጉሜ 01/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 02:00 እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት በሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በክረምቱ ሁለት ወራት ሲሰለጥኑ የቆዩ ከ 15 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች በፕሮግራሚንግ እና ኮዲንግ፣ በመሰረታዊ ኮምፒውተር እና ቋንቋ ትምህርቶች ሲሰለጥኑ የቆዩ ተማሪዎች የመጨረሻ መመረቂያ ፕሮጀክታቸውን ያቀርባሉ። እነዚህን የተመራቂ ተማሪዎቻችንን የምረቃ ስራዎች በፒያሣ ኤልያና ሆቴል በሚገኝው ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተገኝተው እንዲያዩ እና አስተያየትዎን እንዲያካፍሉን ጋብዘንዎታል። የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇…
Read the full story at sagetraininginstitute ↗