5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የህዝብ ጤና ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀመረ
5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የህዝብ ጤና ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀመረ አፍሪካ በጤና ዘርፍ ያለባትን የውጭ ጥገኝነት ለመቀነስና የራሷን የጤና ሉዓላዊነት እና ዘላቂ አቅም ለማጠናከር ያለመው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በጉባኤው የተለያዩ የአፍሪካና የዓለም ሀገራት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎችና የጤና ዘርፉ ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች እየተሳተፉ ሲሆን፣ አፍሪካ የጤና ሥርዓቷን በራሷ አቅም ለመገንባትና የውጭ ጥገኝነቷን ለማስወገድ በሚያስችሉ ስትራቴጂያዊ አቅጣጫዎ ለመቅረፅ ያለመ ነው። “የአፍሪካ የጤና ደህንነትና ሉዓላዊነት፤ ከጤና ጥገኝነትና ተጋላጭነት ወደ ባለቤትነትና ጽናት የሚደረግ ሽግግር” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ያለው ጉባኤውና አህጉሪቱ የጤና ደህንነቷን በራሷ አቅም ለማረጋገጥ፣…
Read the full story at zena24now ↗