“ሰድቦኛል” በሚል ቂም በቀል ተነሳስቶ የግድያ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

ADDIS_NEWSneutral2026-11-23 12:02:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ሰድቦኛል” በሚል ቂም በቀል ተነሳስቶ የግድያ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በካፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ሻዊ ቀበሌ ጉሚበች በተባለ አካባቢ ከምሽቱ 2 ሰዓት ነው የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው። ዲግቶ ወይተት የተባለው ተከሳሽ ከዚህ ቀደም ያሙ ያልተጠቀሰ ተበዳይ ግ ሰድቦኛል በሚል በፖሊስ ጣቢያ ክስ አቅርቦበት እንደነበር ተገልጿል።ሆኖም ፖሊስ ምርመራ ካካሄደ በኋላ ተበዳዩን በዋስትና መልቀቁን ተከትሎ ተከሳሹ ቂም በቀል በመያዝ ግድያውን መፈጸሙን ዐቃቤ ሕግ አስረድቷል። ተከሳሹ ተበዳዩን በመንገድ ላይ በመጠበቅ በስለት መሣሪያ ከወጋው በኋላ በገጀራ በመቁረጥ ሕይወቱን ማጥፋቱን ፖሊስ በምርመራው ማረጋገጡን ገልጿል።ፖሊስ የምርመራ መዝገቡን በሰውና በሕክምና ማስረጃዎች አጠናክሮ ለዞኑ ዐቃቤ ሕግ ከላከ በኋላ፣ ዐቃቤ ሕግ በከባድ የሰው ግድያ ወንጀል ክስ መሥርቶበት ለፍርድ ቤት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]