‎​ለወገን ኩራት፣ ለወዳጅ የሰላም ዘብ፣ ለጠላት ረመጥ የኾነው የኢትዮጵያ መከላከያ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-23 11:51:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎​ለወገን ኩራት፣ ለወዳጅ የሰላም ዘብ፣ ለጠላት ረመጥ የኾነው የኢትዮጵያ መከላከያ ‎የሀገር ጸጥታ እና ሉዓላዊነትን የማስጠበቅ ኀላፊነት የተጣለበት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከሕዝብ ማሕፀን ወጥቶ ለሕዝብ የሚቆም፣ የሀገርን አንድነት እና ክብር በደሙ የሚያስከብር የኩራት ምንጭ ነው። ‌‎የሠራዊቱ ማንነት የሚገለጸው ለወገኑ ኩራት፣ ለወዳጁ የሰላም ዘብ እና ለጠላቱ እሳት ኾኖ የሚፈራ በመኾኑ ነው። ይህም የሞራል ልዕልናው፣ የዲፕሎማሲ ወዳጅነቱ እና የወታደራዊ አቅሙ ማሳያ ናቸው።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]