«ሌላውን መውረር አንፈልግም፤ እነርሱ ግን እየተሰባሰቡብን ነው» ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

WASULIFEneutral2026-11-23 12:02:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

«ሌላውን መውረር አንፈልግም፤ እነርሱ ግን እየተሰባሰቡብን ነው» ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ​ኢትዮጵያ የክብርና የሥልጣኔ አገር ብትሆንም፣ ቀደም ሲል የወረሯት አካላት አሁን መነቃቃት ሲታይ በአስተባባሪነትና በተለያዩ አጀንዳዎች እየተሰባሰቡ መሆናቸውን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። አገርን ለመከላከል ጠንካራ ሠራዊት ግድ በመሆኑ የጀመርነውን ግንባታ አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]