ከሩዋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ንሰንጊዩምቫ ጋር በመገናኘት ተግባራዊ ትብብርን ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ሀሳብ ተለዋውጠናል፤ እንዲሁም የጋራ ጥቅም ባላቸው ዘርፎች ላይ ያለንን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችሉ ዕድሎች ላይ መክረናል።

ABIYAHMEDALIOFFICIALneutral2026-11-23 12:32:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከሩዋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ንሰንጊዩምቫ ጋር በመገናኘት ተግባራዊ ትብብርን ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ሀሳብ ተለዋውጠናል፤ እንዲሁም የጋራ ጥቅም ባላቸው ዘርፎች ላይ ያለንን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችሉ ዕድሎች ላይ መክረናል።

Read the full story at abiyahmedaliofficial ↗
AdYour ad here[email protected]