ከፍ እያለ የመጣው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ወዳጆችን ማበራከት ቀጥሏል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-23 12:29:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከፍ እያለ የመጣው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ወዳጆችን ማበራከት ቀጥሏል። ለዘመናት የአፍሪካ የነጻነት ምልክት፣ የድል አድራጊነት ሠንደቅ የኾነችው ኢትዮጵያ አሁን ላይ በዲፕሎማሲው ዘርፍ ተደማጭ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ መኾኗን ቀጥላለች። የአፍሪካ ኅብረት መሥራች እና የተባበሩት መንግሥታትን ከመሠረቱ ሀገራት መካከል የኾነችው ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የአፍሪካውያን ማረፊያ፣ የዓለም አቀፍ ጉባኤዎች መዳረሻም ኾናለች። ከራሷ አልፎ የአፍሪካ ሀገራትን በመሠብሠብ አህጉራዊ አንድነትን ለመፍጠር የምትሠራው ኢትዮጵያ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]