🇪🇬⚔️ 🇱🇾 ግብፅ እና ሊቢያ በመካከላቸው
🇪🇬⚔️ 🇱🇾 ግብፅ እና ሊቢያ በመካከላቸው ግጭት ተፈጥሯል መባሉን አስተባበሉ❗️ ⚔️ሁለቱ ሀገራት በካይሮ እና በሊቢያ ብሔራዊ ጦር መካከል አለመግባባት መፈጠሩን ተከትሎ ግብፅ ወታደራዊ ባለሙያዎቿን ከቤንጋዚ አስወጥታለች የሚሉ ሪፖርቶችን በይፋ ውድቅ አድርገዋል። 🇱🇾 የሊቢያ አቋም፦ ከካይሮ ጋር ያለው ግንኙነትና ቅንጅት በጋራ መተማመን ላይ በተገነባ ጠንካራ አጋርነት፤ በመደበኛ ሁኔታ መቀጠሉን የየሊቢያ ብሔራዊ ጦር ጠቅላይ ዕዝ አስታውቋል። 🇪🇬 የግብፅ አቋም፦ የግብፅ የመረጃ ሚኒስትር ደኤታ ዲያ ራሽዋን፤ የወታደራዊ ባለሙያዎቹ ወጥተዋል የሚሉትን ሪፖርቶች "ፍጹም መሠረተ ቢስ" ሲሉ የገለጹ ሲሆን ካይሮ ለሊቢያ መረጋጋት ያላትን ድጋፍ በድጋሚ በማረጋገጥ፤ ከሊቢያ ብሔራዊ ጦር አመራር ጋር ያለው መደበኛ ቅንጅት መቀጠሉን ጠቁመዋል። 🇪🇬 የትክክለኛ መረጃ ጥሪ፦ ሁለቱ ሀገራት መገናኛ…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗