ሩሲያውያን ሳይንቲስቶች ፀረ-ባክቴሪያ መድኃኒቶችን የሚቋቋሙ ባክቴሪያዎችን የሚያጠቃ መድኃኒት አበለጸጉ

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-23 12:14:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሩሲያውያን ሳይንቲስቶች ፀረ-ባክቴሪያ መድኃኒቶችን የሚቋቋሙ ባክቴሪያዎችን የሚያጠቃ መድኃኒት አበለጸጉ በጋማሌያ የኤፒዲሚዮሎጂ እና ማይክሮባዮሎጂ የምርምር ማዕከል የሚገኙ የሳይንስ ሊቃውንት፣ ፀረ-ባክቴሪያ መድኃኒቶችን የሚቋቋሙ የ”ክሌብሴላ ኒሞኒያ” ዝርያዎችን የሚከላከል መድኃኒት አልምተዋል። መድኃኒቱ ከተለመዱት ባክቴሪያዎቹን በቀጥታ ከመግደል ይልቅ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን የማምረት፣ የመንቀሳቀስ፣ ሴሎችን የመውረር እና ባዮፊልም (መከላከያ ሽፋን) የመፍጠር አቅማቸውን በማገድ ከፀረ-ባክቴሪያዎች በተለየ መልኩ ይሠራል። የ”ክሌብሴላ ኒሞኒያ” የተባለው ባክቴሪያ ለከባድ የሳንባ ምች (ኒሞኒያ)፣ ለደም መመረዝ እና ለሽንት ቧንቧ ልክፍት የሚዳርግ ሲሆን፣ በዚህ ምክንያት የሚከሰተው የሞት መጠንም ከ40% እስከ 70% ይደርሳል። በአውሮፓ ሕብረት በዚህ ባክቴሪያ ምክንያት የሚከሰቱ የደም…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]