የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ለአባይ ቴሌቪዥን ማስጠንቀቂያ ሰጠ፤ ጣቢያውም ይቅርታ ጠይቋል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-01 15:07:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ለአባይ ቴሌቪዥን ማስጠንቀቂያ ሰጠ፤ ጣቢያውም ይቅርታ ጠይቋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አባይ ቴሌቪዥን ባለፉት ሦስት ወራት ባሰራጫቸው ዜናዎች፣ ፕሮግራሞችና ማስታወቂያዎች ላይ የተስተዋሉ የሕግና የጋዜጠኝነት ሙያ ሥነ-ምግባር ጥሰቶችን በመመርመር ለጣቢያው ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ባለሥልጣኑ ከሰኔ እስከ ነሐሴ 2018 ዓ.ም. ባካሄደው የሚዲያ ይዘት ክትትል፦ - ከማኅበረሰቡ ባህል፣ ወግና እሴት የሚጋጩ ፀያፍ ንግግሮችና አባባሎች መሰራጨታቸው፤ - በወጣቶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ ይዘቶች መቅረባቸው፤ - የሴቶችን ክብር የሚነኩ ይዘቶች መስተዋላቸው፤ - በአንዳንድ ዜናዎች ያልተረጋገጡ ምንጮች መጠቀማቸው ፤ ... እንደ ዋና ጉድለቶች መጠቀሳቸውን ገልጿል። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ እነዚህ ጥሰቶች በምንም መልኩ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]