የተወለደ ሕፃን ልጇን በጨርቅ ጠቅልላ መጸዳጃ ቤት ጉድጓድ ውስጥ በመክተት የገደለችው እናት በእስራት ተቀጣች

ZENA24NOWneutral2026-11-23 12:54:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

የተወለደ ሕፃን ልጇን በጨርቅ ጠቅልላ መጸዳጃ ቤት ጉድጓድ ውስጥ በመክተት የገደለችው እናት በእስራት ተቀጣች በደቡብ ኦሮሚያ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ አዲስ የተወለደ ሕፃን ልጇን በጨርቅ ጠቅልላ መጸዳጃ ቤት ጉድጓድ ውስጥ በመክተት ለሞት የዳረገች ግለሰብ በጽኑ እስራት መቀጣቷን ፖሊስ አስታወቀ። የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ዋና መምሪያ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ኮማንደር ተሾመ ጎሮ እንደገለጹት፣ የ25 ዓመቷ ተከሳሽ በላይነሽ ቦጋለ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 ሰዓት አካባቢ ወንጀሉን ስትፈጽም፣ ሕፃኑ ባሰማው ጩኸትና የአካባቢው ነዋሪዎች ለፖሊስ በሰጡት ፈጣን ጥቆማ በቁጥጥር ሥር ውላለች። በከተማው ጎሮ ጉዲና ቀበሌ በአንድ ምግብ ቤት ውስጥ ተቀጥራ ትሠራ የነበረችው ተከሳሽ፣ ከጋብቻ ውጭ የወለደችውን ወንድ ልጅ መጸዳጃ ጉድጓድ ውስጥ በመጣሏ ሕፃኑ ላይ ከፍተኛ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]