ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩዋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-23 12:43:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩዋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩዋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ንሰንጊዩምቫ የሁለቱን ሀገራት ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው እንዳመለከቱት፣ በውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ተግባራዊ ትብብር ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ሰፊ የሀሳብ ልውውጥ አድርገዋል። ሁለቱ ሀገራት የጋራ ጥቅም ባላቸው የተለያዩ ዘርፎች ላይ ያላቸውን አጋርነት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]