ዜና ማዕከላዊ ትግራይ የህዝብና የሀገር ፀር የሆነው ህገ ወጡ ህወሃት ከጥፋት ሽርከኞቹ ጋር ሆኖ ሀገር ለማፍረስ ያደረገው ጥረት አልተሳካም። ይልቁንም አጠፋለሁ ብሎ በተነሳበት ቅጥፈት ራሱ ጠፍቷል።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-11-23 15:16:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዜና ማዕከላዊ ትግራይ የህዝብና የሀገር ፀር የሆነው ህገ ወጡ ህወሃት ከጥፋት ሽርከኞቹ ጋር ሆኖ ሀገር ለማፍረስ ያደረገው ጥረት አልተሳካም። ይልቁንም አጠፋለሁ ብሎ በተነሳበት ቅጥፈት ራሱ ጠፍቷል። ይህ ቡድን የሀገርና የህዝብ ሀብት የሆኑ ንብረቶችን ሲዘርፍ ሲያሸሽ የቆዬ መሆኑ በተደጋጋሚ ቢነገርም በርካታ ንብረቶችንም አውድሟል። ያም ሆኖ በየጫካው የደበቃቸው መሣሪያዎች ተተኳሾች እንዲሁም ሌሎች ወታደራዊ ትጥቆች በሠራዊታችን ቁጥጥር ስር እየዋሉ ይገኛሉ። ከሰሞኑም ህገ ወጡ ህወሃት በየጫካው ማለትም በትግራይ ዞን ማዕከላዊ ዞን ናዴር ወረዳ በወርኢ በርሃ አጎራባች ተረገይና ዕንዳ ስላሴ ቀበሌዎች ከህዝብ ዘርፎ ደብቋቸው የነበሩ 08 ተሽከርካሪዎች በሠራዊቱ እጅ ገብተዋል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]