🇸🇴 የሱማሊያ መከላከያ ሚኒስትር ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ከሀላፊነት ተነሱ❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-23 16:49:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇸🇴 የሱማሊያ መከላከያ ሚኒስትር ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ከሀላፊነት ተነሱ❗️ 🇸🇴 የሱማሊያ መከላከያ ሚኒስትሩ አህመድ ሞአሊም ፋቂ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ነበር፡፡ በመግለጫው ላይም በቅርቡ በተደረገ ኦፐሬሽን ከ285 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን ገልፀው ዘመቻው የተከናወነውም በደቡባዊና መካከለኛው የአገሪቱ ክፍሎች መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ በዚህ ዘመቻ አለም አቀፍ አጋሮችም በአየር ጥቃት ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ ማድረጋቸውን አስረድተዋል፡፡ 🇸🇴 ጨምረውም የሱማሊያ መንግስት ከአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይል የአገሪቱን የፀጥታ ሁኔታ ለመጠበቅ ሀላፊነቱን ለመውሰድ በዝግጅት ላይ መሆኑን ጠቅሰው በዚህም እስከ 20,000 ወታሮችን ለመመልመል መታቀዱን አስታውቀዋል፡፡ አስከትለውም ወጣቶች የጦር ሀይሉን በመኮንነት ወይንም በወታደርነት እንዲቀላቀሉ ጥሪ…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]