የፈተና ውጤት‼

WASULIFEneutral2026-09-01 15:51:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፈተና ውጤት‼ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ይፋ መደረጉን ተከትሎ፣ በወላይታ ሶዶ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወሎ፣ አርባ ምንጭ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ሰመራ፣ ባህርዳር፣ ወልቂጤ፣ ኦዳ ቡልቱም እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ በርካታ ተማሪዎች ውጤታችን በስህተት "Disqualified" ተደርጎብናል ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል። ተማሪዎቹ ትምህርት ሚኒስቴር ችግሩን መርምሮ አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]