በቀጥታ ስርጭት ግድያ የፈፀሙት በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-01 15:39:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

በቀጥታ ስርጭት ግድያ የፈፀሙት በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️ "100 ተጠርጣሪዎች ታፈሱ! የሳውዲው ግድያ መረጃ... "በሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ በኢትዮጵያውያን መካከል የተፈፀመው አስደንጋጭ ግድያ አዲስ መረጃ ወጥቷል። • ግድያውን የፈፀመው ግለሰብና 5 ግብረ አበሮቹ ተይዘዋል። • በሶሻል ሚዲያ ጉዳዩን በማራገብ ተጠርጣሪ የሆኑ ከ100 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። • የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሳውዲ የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ወንጀለኞችን የማደን ስራውን አጠናክሯል። የኢትዮጵያዊነትን ባህል ያረከሰው ይሄ ድርጊት የህግ የበላይነት ሊረጋገጥበት ይገባል። ድምፅ ለሆናችሁና መረጃ ለሰጣችሁ ሁሉ ኤምባሲው ምስጋና አቅርቧል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]