ያልተመዘገበ የመንግሥት ሰራተኛ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-01 16:05:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ያልተመዘገበ የመንግሥት ሰራተኛ ያልተመዘገ የመንግስት ሰራተኛ ከነሐሴ/30/2018 ዓ.ም በኃላ ከፔሮል ይሰረዛል። ወይም የሲቪል ሰርቨስ ሰራተኛ እንዳልሆነ ይረጋገጣል ሲል የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በስሩ ለሚገኙ የመንግሥት ሰራተኞች አሳውቋል። የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ከብሄራዊ ስታስቲክስ አገልግሎት ጋር በመሆን የሁሉንም የመንግሥት ሰራተኞች መረጃ እየመዘገበ መሆኑ ይታወቃል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]