በላይቭ (Live) ግድያ የፈፀሙት በቁጥጥር ስር ዋሉ።

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-01 16:13:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

በላይቭ (Live) ግድያ የፈፀሙት በቁጥጥር ስር ዋሉ። "100 ተጠርጣሪዎች ታፈሱ! የሳውዲው ግድያ መረጃ... "በሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ በኢትዮጵያውያን መካከል የተፈፀመው አስደንጋጭ ግድያ አዲስ መረጃ ወጥቷል። • ግድያውን የፈፀመው ግለሰብና 5 ግብረ አበሮቹ ተይዘዋል። • በሶሻል ሚዲያ ጉዳዩን በማራገብ ተጠርጣሪ የሆኑ ከ100 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። • የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሳውዲ የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ወንጀለኞችን የማደን ስራውን አጠናክሯል። የኢትዮጵያዊነትን ባህል ያረከሰው ይሄ ድርጊት የህግ የበላይነት ሊረጋገጥበት ይገባል። ድምፅ ለሆናችሁና መረጃ ለሰጣችሁ ሁሉ ኤምባሲው ምስጋና አቅርቧል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]