🤝የሩሲያ ሕዝብ ለጥቅሙ ከሚታገለው የኢራን ሕዝብ ጋር አብሮ ይቆማል❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-01 16:16:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

🤝የሩሲያ ሕዝብ ለጥቅሙ ከሚታገለው የኢራን ሕዝብ ጋር አብሮ ይቆማል❗️ 🇷🇺🤝🇮🇷 ፕሬዚዳንት ፑቲን በቢሽኬክ ከተካሄደው የኤስ.ሲ.ኦ ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢራኑ አቻቸው ጋር ተገናኝተዋል። የሩሲያ እና የኢራን ግንኙነት በሁሉም መስኮች በቋሚነት እያደገ እንደሚገኝ ፑቲን በውይይቱ ወቅት አንስተዋል።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]