📺ጃኒ" አሀያ ነው " ብላ ሴዶን በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ከተሳደበች በኋላ አባይ ቲቪ ዋ ተብልዋል❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-01 16:32:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

📺ጃኒ" አሀያ ነው " ብላ ሴዶን በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ከተሳደበች በኋላ አባይ ቲቪ ዋ ተብልዋል❗️ "የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን በአባይ ቴሌቪዥን ላይ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ነው የሰጠው። ባለስልጣኑ ባለፉት ሦስት ወራት ባደረገው ክትትል፣ ጣቢያው በዜናዎቹና በፕሮግራሞቹ ላይ ከባድ የሕግና የሙያ ስነ-ምግባር ጥሰቶችን ፈጽሟል ብሏል። ከጥሰቶቹ መካከል፦ከባህላችን ያፈነገጡ ፀያፍ ንግግሮችን ማሰራጨት፣የሴቶችን ክብር የሚነኩ ይዘቶች፣እና ያልተረጋገጡ የዜና ምንጮችን መጠቀም ይጠቀሳሉ ብልዋል በተጨማሪነት። የጣቢያው ኃላፊዎች ጥፋቱን አምነው ይቅርታ የጠየቁ ሲሆን፣ በአፋጣኝ እርምጃ እንደሚወስዱም ቃል ገብተዋል።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]