የኮምፒውተር ጥገና ባለሞያ
የኮምፒውተር ጥገና ባለሞያ #lion_security_service_plc #ict #Addis_Ababa በኮምፒውተር ሳይንስ፣ አይቲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኮምፒውተር፣ ፕሪንተርና ተያያዥ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን መመርመር እና መጠገን - የሃርድዌርና ሶፍትዌር ችግሮችን መለየትና ተገቢውን መፍትሄ መስጠት - የኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ ድራይቨሮችና አስፈላጊ ሶፍትዌሮችን መጫንና ማዘመን - የመረጃ ባክአፕ እና ሪከቨሪ ሥራዎችን ማከናወን - ለተጠቃሚዎች ቴክኒካዊ ድጋፍና መመሪያ መስጠት - የጥገና መሳሪያዎችና መለዋወጫ እቃዎችን በአግባቡ መጠቀምና መቆጣጠር - የተጠገኑ መሳሪያዎችን ሙከራ በማድረግ ለተጠቃሚ ከመስጠት በፊት በትክክል መሥራታቸውን ማረጋገጥ - የተሰጡ ሌሎች ተያያዥ…
Read the full story at hahujobs ↗