የንብረት አስተዳደር ባለሙያ

HAHUJOBSneutral2026-09-01 14:06:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የንብረት አስተዳደር ባለሙያ #lion_security_service_plc #business #Addis_Ababa በግዥ አስተዳደር፤ በማርኬቲንግ፤ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ እዉቅና ካለዉ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የድርጅቱን ንብረቶች መመዝገብ፣ መቆጣጠርና ማስተዳደር - አዳዲስ ንብረቶችን መረከብ፣ መመዝገብና የንብረት መለያ መስጠት - ንብረቶችን ለተጠቃሚዎች በሥርዓት ማስረከብና መመዝገብ - የንብረት ቆጠራና ማረጋገጫ ማከናወን - የጠፉ ወይም የተበላሹ ንብረቶችን መለየትና ለሚመለከተው ክፍል ሪፖርት ማድረግ - የንብረት ጥገናና አጠቃቀምን መከታተል - ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለሚመለከተው አካል ማቅረብ - የንብረት ጥበቃና ደህንነት ሥርዓትን መከታተል Quanitity Required: 1…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]