በኔፓል በጭቃ በተሞሉ ዋሻዎች የሚገኙት ከ6መቶ በላይ ሠራተኞችን ለማዳን አደገኛ የፍለጋ ሥራ እየተከናወነ ነው
በኔፓል በጭቃ በተሞሉ ዋሻዎች የሚገኙት ከ6መቶ በላይ ሠራተኞችን ለማዳን አደገኛ የፍለጋ ሥራ እየተከናወነ ነው በኔፓል ትሪሹሊ ወንዝ ዳርቻ በተቆፈሩ እና በጭቃ በተሞሉ ረጅም ዋሻዎች ውስጥ ተቀርቅረዋል ተብለው የሚገመቱ ከ600 በላይ ሠራተኞች፤ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በሕይወት ይገኛሉ የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የተረፉ ሰዎችን ለማዳን ያለው ወሳኝ ጊዜ እያለቀ ነው ከሚል ስጋት በመነሳት ወደ ትሪሹሊ-3ኤ ፕሮጀክት ቦታ አዉሮፕላን ለማስገባትና መንገድ ለመክፈት ኮረብታውን በፈንጂ በማፈንዳት የሕይወት አድን ጥረታቸውን ቀጥለዋል። በኔፓል እና ቲቤት ድንበር ላይ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 9 መቶ 39 መድረሱን የሀገሪቱ የአደጋ ስጋት አመራር ባለስልጣን አስታውቋል። መሥሪያ ቤቱ የጠፉ ሰዎች ቁጥር 3ሺ9መቶ25 መድረሱን የገለጸ ሲሆን፤ከነዚህም…
Read the full story at addis_news ↗