#ተጠባቂው_ዝውውር
#ተጠባቂው_ዝውውር ማንቸስተር ሲቲ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ተስማማ ማንቸስተር ሲቲ ኤንዞ ፈርናንዴዝን በ125 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ተስማምቷል። የማንቸስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ከቀድሞ ተጫዋቻቸው ጋር ዳግም ለመስራት ባላቸው ከፍተኛ ፍላጎት ዝውውሩ ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ ማድረጋቸው ተዘግቧል። ኤንዞ በጥር ወር 2023 ነበር ከቤኒፊካ በ106 ሚሊዮን ፓውንድ ቼልሲን የተቀላቀለው። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗