የአውሮፓ ህብረት ከብራዚል የሚገቡ የስጋ ምርቶችን በፀረ-ተህዋሲያን  አጠቃቀም ምክንያት አገደ

ZENA24NOWneutral2026-09-01 17:39:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአውሮፓ ህብረት ከብራዚል የሚገቡ የስጋ ምርቶችን በፀረ-ተህዋሲያን አጠቃቀም ምክንያት አገደ የአውሮፓ ህብረት ብራዚል እንስሳት ላይ የምትጠቀመው የፀረ-ተህዋሲያን ወይም አንቲባዮቲክ መጠን ከህብረቱ መስፈርት ጋር አልተጣጣመም በሚል ስጋት ከሐሙስ ጀምሮ ከሀገሪቱ የሚገቡ የስጋ እና ሌሎች የእንስሳት ተዋፅኦዎችን ማገዱን አስታወቋል። ውሳኔው የዶሮ ስጋ፣ የበሬ ስጋ፣ እንቁላል እና ማር ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድር ሲሆን፣ ብራሰልስ ንግዱ መቼ እንደሚጀመር የተወሰነ የጊዜ ሰሌዳ አልሰጠችም። የአውሮፓ ኮሚሽን እንደገለፀው ብራዚል ወደ ህብረቱ የምታካሂደው የወጪ ንግድ በእንስሳት እርባታ ላይ የሚደረገውን ያልተገባ የአንቲባዮቲክ አጠቃቀም ለመግታት የወጡ የአውሮፓ ህብረት መመሪያዎችን እንደሚያሟላ በቂ ዋስትና ማቅረብ አልቻለችም። ብራዚል ከእንግዲህ ወደ ህብረቱ ለሰው ልጅ ምግብነት የሚውሉ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]