ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በሚገኙበት መደበኛ ጉባኤውን በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል

WELCOMEneutral2026-11-24 06:19:27 UTC
AdYour ad here[email protected]
ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በሚገኙበት መደበኛ ጉባኤውን በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ሕዳር 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በሚገኙበት በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ምክር ቤቱ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 230 ጀምሮ በሚያካሂደው … The post ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በሚገኙበት መደበኛ ጉባኤውን በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]