ኢትዮጵያ እና ስሎቫኪያ በሰላማዊ የኒውክሌር ኃይል ልማት ትብብር ላይ ተወያዩ

WELCOMEneutral2026-11-24 06:19:27 UTC
AdYour ad here[email protected]
ኢትዮጵያ እና ስሎቫኪያ በሰላማዊ የኒውክሌር ኃይል ልማት ትብብር ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ሕዳር 14 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽነር አብርሃም በላይ (ዶር) በኢትዮጵያ ከስሎቫኪያ አምባሳደር ራስቲስላቭ ክሪዣን ጋር ተወያይተዋል ኮሚሽነሩ በዚሁ ወቅት ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለውን ፈጣን የኢንዱስትሪና የኢኮኖሚ ዕድገት ለመደገፍ የኃይል ምንጮቿን ማስፋፋትና የኒውክሌር ኃይልን በሀገሪቱ የኃይል ሥርዓት ውስጥ ማካተት ያለውን ስትራቴጂያዊ ፋይዳ አብራርተዋል አምባሳደር ራስቲስላቭ ክሪዣን በበኩላቸው ስሎቫኪያ በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ … The post ኢትዮጵያ እና ስሎቫኪያ በሰላማዊ የኒውክሌር ኃይል ልማት ትብብር ላይ ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]