በጉባኤው ላይ የተላለፉት ዐበይት መልዕክቶች
አዲስ አበባ ሕዳር 14 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የህዝብ ጤና ጉባኤ “የአፍሪካ የጤና ደህንነትና ሉዓላዊነት ከጤና ጥገኝነትና ተጋላጭነት ወደ ባለቤትነትና ጽናት የሚደረግ ሽግግር” በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በጉባኤው ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና የተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች … The post በጉባኤው ላይ የተላለፉት ዐበይት መልዕክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗