የመዲናዋን ዕድገትና ዘመናዊነት የሚመጥን ደንብ ማስከበር አገልግሎት

WELCOMEneutral2026-11-24 06:19:27 UTC
AdYour ad here[email protected]
የመዲናዋን ዕድገትና ዘመናዊነት የሚመጥን ደንብ ማስከበር አገልግሎት

አዲስ አበባ ሕዳር 14 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባን ዕድገትና ዘመናዊነት የሚመጥን የደንብ ማስከበር አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አቅም ተገንብቷል አለ የከተማዋ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ባለስልጣኑ ለ7 ሺህ 905 የደንብ አስከባሪ ኦፊሰሮችና ለ159 አመራሮች በአሥር ተከታታይ ዙሮች የሚሰጠው የአቅም ግንባታ ሥልጠና አስጀምሯል የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ በዚህ ወቅት እንዳሉት ተቋሙ የተሰጠውን … The post የመዲናዋን ዕድገትና ዘመናዊነት የሚመጥን ደንብ ማስከበር አገልግሎት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]