የድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

WELCOMEneutral2026-11-24 06:19:27 UTC
AdYour ad here[email protected]
የድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ ሕዳር 14 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል ድምፃዊው በወልቂጤ ከተማ የሙዚቃ ሥራውን እያቀረበ በነበረበት ወቅት ባጋጠመው ድንገተኛ ሕመም ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል የኔ ደሃ አሁን ገባኝ ግርማ ሞገሴ ነሽ ኪያዬ እና አትጨናነቅ በተሰኙ ዜማዎቹ ተወዳጅ የነበረው ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ሰላም አላት እና 10 … The post የድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]