የአፍሪካ የወጪ ንግድ ዕሴትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ሕዳር 14 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ የወጪ ንግድ ዕሴትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል ‘በመላው አፍሪካ የተመረተ አንድ ገበያ ብዙ የሕግ ማዕቀፎች’ በሚል መሪ ሀሳብ የ2026 የአፍሪካ የንግድ ልማት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል ከፎረሙ ጎን ለጎን የአፍሪካ የወጪ ንግድ ዕሴትን ማሳደግ ላይ ያተኮረ ከፍተኛ ውይይት ተካሂዷል በውይይቱ የትሬድማርክ አፍሪካ የቦርድ … The post የአፍሪካ የወጪ ንግድ ዕሴትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗