የአሜሪካ ወደቦች ተደጋጋሚ የሳይበር ጥቃት ሙከራ እያጋጠማቸው መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ሕዳር 14 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላላቅ የአሜሪካ ወደቦች እና የመርከብ ኩባንያዎች የዓለም አቀፍ ንግድና የኃይል አቅርቦት ደም ስር የሆኑ መስመሮችን ዒላማ ያደረገ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት እያጋጠማቸው መሆኑ ተነገረ አሜሪካ በቅርብ ወራት ውስጥ የወንጀል ቡድኖችና ጠላት ካለቻቸው አካላት ጋር ግንኙነት ያላቸው የኮምፒውተር መረብ ጠላፊዎች (ሀከሮች) የተራቀቀ የሳይበር ጥቃት ለመፈጸም ተደጋጋሚ ሙከራ ሰንዝረው እንደነበር … The post የአሜሪካ ወደቦች ተደጋጋሚ የሳይበር ጥቃት ሙከራ እያጋጠማቸው መሆኑ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗