ኢትዮጵያ የመድኃኒት ምርቶችን በሀገር ውስጥ በብዛት ለማምረት እየሠራች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ሕዳር 14 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የመድኃኒት ምርቶችን ጥራትና ደህንነታቸውን ባረጋገጠ መልኩ በሀገር ውስጥ በብዛት ለማምረት እየሠራች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ “የአፍሪካ የጤና ደህንነት እና ሉዓላዊነት ከጤና ጥገኝነትና ተጋላጭነት ወደ ባለቤትነትና ጽናት የሚደረግ ሽግግር” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው ጠቅላይ … The post ኢትዮጵያ የመድኃኒት ምርቶችን በሀገር ውስጥ በብዛት ለማምረት እየሠራች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗