በመቐለ ከተማ የነዳጅ ማደያዎች ወደ መደበኛ ሥራ ተመለሱ

WELCOMEneutral2026-11-24 06:21:20 UTC
AdYour ad here[email protected]
በመቐለ ከተማ የነዳጅ ማደያዎች ወደ መደበኛ ሥራ ተመለሱ

አዲስ አበባ ሕዳር 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቐለ ከተማ የሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ከዛሬ ጀምሮ ወደ መደበኛ አገልግሎት ተመልሰዋል የነዳጅ ማደያዎቹ ወደ መደበኛ ሥራ መመለሳቸው በከተማዋ ለሚገኙ የነዳጅ ተጠቃሚዎች የአቅርቦት ችግርን ለማቃለል እንደሚያግዝ ይጠበቃል እርምጃው በነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት ሂደት ላይ የሚስተዋሉ ሕገወጥ አሠራሮችን ለመቆጣጠርና ለማስተካከልም አስተዋጽኦ ያደርጋል ተደራሽና የተረጋጋ የነዳጅ አቅርቦት ማረጋገጥ የነዋሪዎችን የዕለት ተዕለት … The post በመቐለ ከተማ የነዳጅ ማደያዎች ወደ መደበኛ ሥራ ተመለሱ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]