ህውሃት በሌለበት የሚካሄደው የመጀመሪያ ምርጫ በትግራይ‼
ህውሃት በሌለበት የሚካሄደው የመጀመሪያ ምርጫ በትግራይ‼ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የሚያደርገውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ለክልሉ ባለአደራ አስተዳደር የትብብር ጥያቄ አቀረበ። ቦርዱ ኅዳር 14 ቀን 2013 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ ምርጫውን በተሳካ ሁኔታ ለማከናወን እንዲቻል አስተዳደሩ የሚከተሉትን ድጋፎች እንዲያደርግ ጠይቋል፦ 📌አስተዳደሩን በመወከል ከቦርዱ ጋር ግንኙነት የሚያደርግ አካል እንዲመደብ፣ 📌ወደ ክልሉ ለሚላኩ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግ፣ 📌ለምርጫ ክልልና ጣቢያ ቢሮዎች እንዲሁም ለተለያዩ አቅርቦቶች ተገቢው ትብብር እንዲደረግ፣ 📌 ቦርዱ ለሚጠይቃቸው መረጃዎች ፈጣን ምላሽ እንዲሰጥ በደብዳቤ ጠይቋል። 👉ህውሃት በሌለበት የሚካሄደው የመጀመሪያ ምርጫ በትግራይ ሊካሄድ ዝግጅት ሲደረግ ይህ የመጀመሪያ መሆኑ ነው።…
Read the full story at wasulife ↗