ለሚኖሩ  50 ሺ ዶላር ክፍያ ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-24 06:20:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለሚኖሩ 50 ሺ ዶላር ክፍያ ‼️ 🔴የስዊዘርላንዷ አልቢነን መንደር ነዋሪዎቿ በመመናመናቸው ወደ መንደሯ ገብተው ለሚኖሩ ቤተሰቦች እስከ 50 ሺህ ዶላር እንደምትከፍል አስታወቀች። በስዊዘርላንድ ተራራማ አካባቢ የምትገኘው ውቧ አልቢነን (Albinen) መንደር፣ ወጣቶች ለሥራና ለትምህርት ወደ ትላልቅ ከተሞች መፍለሳቸውን ተከትሎ ነዋሪዎቿ በእጅጉ በመቀነሳቸው፣ ወደ መንደሯ ገብተው ለሚኖሩ ሰዎች ከፍተኛ የገንዘብ ማበረታቻ ማዘጋጀቷን ይፋ አደረገች። ከ250 የማይበልጡ ነዋሪዎች ብቻ የቀሩባት ይህች መንደር፣ ቀዬዋ ሙሉ በሙሉ ባዶ እንዳይቀር ለማድረግ ዕድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች ለሆኑ አዋቂዎች እያንዳንዳቸው 25 ሺህ የስዊስ ፍራንክ (ወደ 28 ሺህ ዶላር ገደማ) እንዲሁም ለእያንዳንዱ ልጅ 10 ሺህ የስዊስ ፍራንክ ለመክፈል ወስናለች። በዚህም መሰረት ሁለት ልጆች ያሏቸው ባለትዳሮች ወደ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]