‎እንጅባራ ከተማ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ ኾነች።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-24 06:10:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎እንጅባራ ከተማ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ ኾነች። ‎ለ11 ዓመታት ያህል ሥር በሰደደ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ችግር የቆየችው የእንጅባራ ከተማ፣ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነባው የቸውሳ ሐና ማርያም የውኃ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ከኅዳር 13/2019 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ‌‎የከተማዋ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ገቢ አሠባሣቢ ኮሚቴ ሠብሣቢ አለበል በቀለ ሕዝቡ ንጽህናው ያልተጠበቀ የምንጭ ውኃ በመጠቀም ለጤና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]