ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዳኞች እና በቫር ውሳኔዎች ላይ ቅሬታውን ገለጸ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-24 06:24:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዳኞች እና በቫር ውሳኔዎች ላይ ቅሬታውን ገለጸ። የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከማንቸስተር ዩናይትድ እና ከሊቨርፑል ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ለኢኤስፒኤን ብራዚል በሰጠው መግለጫ፣ በዳኞች አወሳሰን እና በቫር (ቪዲዮ ረዳት ዳኛ) አሠራር ላይ ያለውን ከፍተኛ ብስጭት ተናግሯል። ፈርናንዴዝ በንግግሩ ቅሬታ እያቀረበ እንዳልኾነ ቢገልጽም፣ ዳኞች በውድድር ዘመኑ መጀመሪያ… https://www.ameco.et/sport/7085/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]