ሊቨርፑል በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ 700 ድሎችን ያስመዘገበ ሦሥተኛው ክለብ ኾነ።
ሊቨርፑል በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ 700 ድሎችን ያስመዘገበ ሦሥተኛው ክለብ ኾነ። የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ 700ኛ ድሉን በማስመዝገብ ይህንን ታሪካዊ ሪከርድ የተቀላቀለ ሦሥተኛው ክለብ መኾን ችሏል። በውድድሩ ታሪክ ከሊቨርፑል በፊት ይህንን የድል ቁጥር ማሳካት የቻሉት ሁለት ክለቦች ብቻ ሲኾኑ፣ እነሱም 776 ድሎችን በማስመዝገብ ቀዳሚ የኾነው ማንቸስተር ዩናይትድ… https://www.ameco.et/sport/7088/
Read the full story at amharamassmedia ↗