ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ይሰጣሉ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-24 07:03:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ይሰጣሉ‼️ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚገኙበት በመጪው ሐሙስ ህዳር 17/2019 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ታውቋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]