መርካቶ ያጋጠመው አሳዛኝ ክስተት‼
መርካቶ ያጋጠመው አሳዛኝ ክስተት‼ በእግር ኳስ ጨዋታ አለመግባባት በመርካቶ የአንድ ሰፈር ወጣት ሕይወት አለፈ‼ ትላንት በመርካቶ ቀበሌ 22 የእግር ኳስ ጨዋታን በፑል ቤት ተመልክተው ሲወጡ በተፈጠረ ንትርክ አብድረዛቅ («ጭሬ») የተባለ ወጣት ሕይወቱ ማለፉ ተገለጸ። ክስተቱ የተከሰተው ማንችስተር ዩናይትድ 4 ለ 0 መሸነፉን ተከትሎ በማንችስተር ደጋፊ በሞላና በሊቨርፑል ደጋፊ በአብድረዛቅ መካከል በተፈጠረ መበሻሸቅና ጥቃት ሲሆን፣ ተጠርጣሪው እጁን ለፖሊስ ሰጥቷል። የሟች አስከሬንም በእናቱ መኖሪያ ሰንዳፋ መሸኘቱ ተጠቁሟል። መረጃው የጉርሻ ፔጅ ነው ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗