100% ተይዟል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-01 17:34:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

100% ተይዟል‼️ በፋኖ ትግል ውስጥ አመራር የነበረው በተለይ የጎጃም ፋኖ ቃልአባይ የነበረው ማርሸት ፀያሁ ከትናንት በስተያ መያዙን አዩዘሀበሻ መዘገቡ ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ አንዳንድ ሚዲያዎች መረጃው ውሸት ነው በሚል የሚዲያችንን ስም ሲያጠፉ ተመልክተናል። አዩዘሀበሻ ከበርካታ ምንጮች እንዳረጋገጠው ማርሸት ፀሃዩ 100% በመከላከያ ሠራዊት ተይዟል። ፊቱም በከፍተኛ ሁኔታ በልዟል። ዝርዝር መረጃውን ከሚመለከተው አካል የምተሰሙት ይሆናል። 'We are here to tell you fact news' [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]