የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን የሚካሄደውን የውይይት ጥረት መደገፉ በሲቪል ተቃዋሚዎች ዘንድ ብርቱ ተቃውሞ አስነሳ
የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን የሚካሄደውን የውይይት ጥረት መደገፉ በሲቪል ተቃዋሚዎች ዘንድ ብርቱ ተቃውሞ አስነሳ የአፍሪካ ሕብረት ሰኞ ዕለት በሱዳን የተጀመረውን እና ሀገሪቱን ከእርስ በርስ ጦርነት ለማውጣት ያለመውን አዲስ የውይይት ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ። ይሁን እንጃ የህብረቱ ውሳኔ በሲቪል እና በፖለቲካ ቡድኖች ዘንድ ወዲያውኑ ውድቅ ተደርጓል። ቡድኖቹ ጥረቱን በወታደራዊ ኃይሉ የሚመራ እና ግጭቱን ቅቡል ለማድረግ የተደረገ ሙከራ ነው ሲሉ ኮንነውታል። በካርቱም የሚገኙ እና በታዋቂ ግለሰቦች የተዋቀረው አዘጋጅ ኮሚቴ፣ በሠራዊቱ ከሚመራው መንግሥት በተሰጠ የደኅንነት ዋስትና መሠረት ከፖለቲካ እና ከሲቪል ማኅበራት አካላት ጋር ውይይቶችን ለማስተባበር እሑድ ዕለት ምክክር ጀምሯል። የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን «በገለልተኛ የሱዳን የሀገር ሽማግሌዎች ኮሚቴ» የሚመራውን ውይይት እንደሚደግፍ…
Read the full story at addis_news ↗