የ አስገድዶ መድፈር እና የ ግድያ ወንጀል!
የ አስገድዶ መድፈር እና የ ግድያ ወንጀል! በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 02 ጀርባ በሚባለው አካባቢ በ12 ዓመቷ ንጽህት ህጻን ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ የአስገድዶ መድፈር እና የግድያ ወንጀል መላውን ማህበረሰብ በሃዘን፣ በድንጋጤና በቁጣ ያናወጠ ነበር። ይህ ቪዲዮ የ16 ዓመቱ ታዳጊ ቪክቶር አርቶት ያለ ወላጅ ቁጥጥር በስልኩ በሚስጥር ይመለከታቸው የነበሩ የጸያፍ ድርጊቶች እና የኃይል ጥቃት የተሞሉ ፊልሞች አእምሮውን እንዴት እንደበከሉትና ወደዚህ ዘግናኝ ወንጀል እንዳደረሱት በዝርዝር ያሳያል። ወንጀሉ እንዴት እንደተፈጸመ፣ የተደረገውን የፖሊስ ምርመራ እና ፍርድ ቤቱ በታዳጊው ላይ ያስተላለፈውን የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ፍርድ እንመለከታለን! https://youtu.be/vIo84rENaSQ
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗