ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ከሀላፊነት የተነሱት ሚኒስትር ❗️

ADDIS_NEWSneutral2026-11-24 07:26:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ከሀላፊነት የተነሱት ሚኒስትር ❗️ የሱማሊያ መከላከያ ሚኒስትሩ አህመድ ሞአሊም ፋቂ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ሳለ ከሀላፊነት እንደተነሱ መታወቁ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው ላይ በቅርቡ በተደረገ ኦፐሬሽን ከ285 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን ገልፀው ዘመቻው የተከናወነውም በደቡባዊና መካከለኛው የአገሪቱ ክፍሎች መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ በዚህ ዘመቻ አለም አቀፍ አጋሮችም በአየር ጥቃት ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ ማድረጋቸውን አስረድተዋል፡፡ ጨምረውም የሱማሊያ መንግስት ከአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይል የአገሪቱን የፀጥታ ሁኔታ ለመጠበቅ ሀላፊነቱን ለመውሰድ በዝግጅት ላይ መሆኑን ጠቅሰው በዚህም እስከ 20,000 ወታሮችን ለመመልመል መታቀዱን አስታውቀዋል፡፡ አስከትለውም ወጣቶች የጦር ሀይሉን በመኮንነት ወይንም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]